ቀጣዩ የCreator Launchpad ዙር · ቀኑ በቅርቡ ይገለጻል

ሚማሩበትን መለያ ይክፈቱ

ጥበብ ክሪዬተርስ ኢትዮጵያውያን የኮንቴንት ፈጣሪዎች እንዲሆኑ የሚያሰለጥን ዘመናዊ የፈጠራ አካዳሚ ነው።

ጥበብዎን
ወደ
ኮንቴንት ይቀይሩ።

01

የምዕራፉ የሥራ ሂደትይማሩ → ይሥሩ → ይለወጡ → ያሳኩት

8ምዕራፎች

ኮንቴንት መፍጠር፣ መቅረጽ፣ በAI መሥራትና ቫይራል የመሆን ዕድልዎን ማሳደግ እንዲችሉ፣ ግልጽና በተደራጀ መንገድ የተዘጋጀ የአንድ ወር ተግባራዊ ፕሮግራም።

ምዝገባው ሲከፈት መለያ መፍጠር ነፃ ነው። የክፍያ መረጃ ከማረጋገጫ እና ከመክፈቻ ዝግጁነት በኋላ ብቻ ይላካል። ምዝገባው ሲዘጋ ቀጣዩ ዙር ከአንድ ወር በኋላ ነው።

8ምዕራፎች
32የቪዲዮ ትምህርቶች
4በየምዕራፉ ትምህርቶች
1የግል የኮርስ ፖርታል

አንድ ዋና ፕሮግራም

Creator
Launchpad

የተለመዱ ኮንቴንቶችን መስራት ያቁሙ። አዲስ ነገር ይማሩ ይፍጠሩ። እያንዳንዱ ምዕራፍ ግልጽ ዓላማ አለው፤ እያንዳንዱ ትምህርትም በእጅዎ በሚያገኙት ስልክ መሰራት ይችላል ውጤታማ ለመሆን ይዘጋጁ።

  • ኮንቴንትዎ ቋሚ ተመልካቾችን እንዲያፈራ በስልት ያቅዱ።
  • ባለዎት ስልክ ስኬታማ ለመሆን ይዘጋጁ
  • በታማኝነትና በሥርዓት፣ ለትውልድ የሚጠቅም ሥራ ለመሥራት ይዘጋጁ!
  • ቪዲዮዎችን መልቀቅ ይጀምሩ፤ ከትንሽ ተነስተው ወደ ከፍታ ይጓዙ። በእያንዳንዱ ምዕራፍ ክህሎትዎን ያሳድጉ፣ በእያንዳንዱ ቪዲዮም የተሻሉ ይሁኑ!
ሙሉውን ፕሮግራም ይመልከቱ →

8 ምዕራፎች ያሉት ኮርስ

ራስዎን የሚለውጡባቸው
ስምንት መሠረታዊ ትምህርቶች።

ፕሮግራሙ 8 ምዕራፎችን የያዘ ሲሆን፣ እያንዳንዱ ምዕራፍ 4 የቪዲዮ ትምህርቶች አሉት። ተማሪዎች የተማሩትን በተግባር እንዲለማመዱ፣ አሳይመንቶችን ሠርተው ይልካሉ፤ ሥራዎቻቸውም ይገመገማሉ። የትምህርት ቪዲዮዎቹ በቀላሉ እንዲረዱዎት በቅደም ተከተል ተዘጋጅተው እርስዎን ይጠብቃሉ። የምዕራፎቹን ዝርዝር ከታች ያንብቡ።

  1. 01

    በራስ መተማመን እና ዩቲዩብ አከፋፈት

    የራስዎን ብራንድ መገንባት፣ የዩቲዩብ ቻናልና የቲክቶክ መለያ መክፈት።

  2. 02

    አስፈላጊ መሳሪያዎች እና ስልክ ላይ ሚጫኑ መሰረታዊ አፕልኬሽን

    ባለዎት ስልክ ብቻ የሚሰራ የቀረጻ ሴትአፕ ያዘጋጁ፤ በእርግጥ የሚያስፈልጉዎትን ጥቂት አፕሊኬሽኖችም ይወቁ።

  3. 03

    ክፍያ

    የዩቲዩብ ብሮን እንዴት ማሳደግ እንደሚችሉ፣ ፌስቡክ እንዴት እንደሚከፍል እና በቲክቶክ ገቢ እንዴት እንደሚያገኙ ይማሩ።

  4. 04

    ኮንቴንት

    አዋጭ ኮንቴንት ምን እንደሆነና በኢትዮጵያ ያልተለመዱ፣ ከሌሎች የሚለዩ የኮንቴንት ሐሳቦችን ይወቁ።

  5. 05

    ቫይራል

    በአጭር ጊዜ እውቅና ለማግኘትና ኮንቴንትዎን ቫይራል ለማድረግ የሚረዱ ውጤታማ ስልቶችን ይማሩ።

  6. 06

    ኤዲቲንግ እና AI

    በስልክዎ በቀላሉ መሥራት የሚችሏቸውን መሠረታዊ የኤዲቲንግ ክህሎቶችና AIን በመጠቀም ደረጃቸውን የጠበቁ ሥራዎችን መፍጠር ይማራሉ።

  7. 07

    የቅጂ መብት እና የዩቲዩብ ህግ

    የዩቲዩብ የቅጂ መብት አሠራርንና ዋና ዋና ሕጎችን ይማሩ፤ ዩቲዩብ ላይ ኮንቴንት ሲፈጥሩ ማወቅና መከተል ያለብዎትን ደንቦች በግልጽ ይረዱ።

  8. 08

    እውቅናን መጠበቅ

    ሊጠብቁት በሚችሉት መርሐ ግብር ያትሙ፣ እና ተመልካቾችዎ የሚያውቁዎት ሆነው ይቀጥሉ።

ቀላል፣ ግን በጥራት።

ግልጽ እና ለመማር እንዲቀልዎ
ተደረጎ የተዘጋጀ ነው።

8 ምዕራፍ ሲሆን ምትማሩት አንዱ ምዕራፍ ውስጥ 4 ክፍሎች አሉት እንዲሁም አሳይመንቶችም በውስጡ አሉት።

ይሄን ተጭነው መለያ ይክፈቱ
የኮርስ ፖርታልCHAPTER 03 / 08
የዚህ ምዕራፍ

ተመልካቹን የሚያቆዩ ታሪኮች

አራት ትምህርቶች። አንድ ተግባር። አንድ ግልጽ ቀጣይ እርምጃ።

03/ 08
ቀጣይ ተግባር3 የቪዲዮ መክፈቻዎችን ያዘጋጁ እና ይቅረጹ

ምዝገባ እንዴት እንደሚሰራ

ቀላል ምዝገባ።
ግልጽ የክፍያ ሂደት።

ሂደቱ ግልጽ ነው። ትምህርቱን ከመጀመራቹ በፊት መለያዎንና ክፍያዎን እናረጋግጣለን።

  1. 01

    መለያ ይክፈቱ

    ስምዎን፣ መገናኛ መረጃዎን፣ ቋንቋዎን እና ምን መፍጠር እንደሚፈልጉ ያስገቡ።

  2. 02

    ኢሜይልዎን ያረጋግጡ

    በኢሜይል የምንልክልዎትን የማረጋገጫ ሊንክ ይክፈቱ።

  3. 03

    የክፍያ ዘዴ ይምረጡ

    ከተረጋገጠው መለያዎ የክፍያ መረጃ ይጠይቁ። ደህንነቱ የተጠበቀ መመሪያ ወደ ኢሜይልዎ እንልካለን።

  4. 04

    የኮርስ መዳረሻ ያግኙ

    ክፍያዎ ከተረጋገጠ በኋላ የአንድ ወር የኮርስ ፖርታልዎ ይከፈታል።

በቅርቡ

Video Editing Pro

የVideo Editing Pro ኮርስ ገና ለምዝገባ አልተከፈተም። የመጠባበቂያ ዝርዝሩን ይቀላቀሉ፤ የመጀመሪያው ዙር ሲዘጋጅ እናሳውቅዎታለን።

የመጠባበቂያ ዝርዝር ይቀላቀሉ →

ጥሩ ጥያቄዎች

ከመመዝገብዎ በፊት
ይወቁ።

ሌላ ጥያቄ አለዎት? hello@tibebcreators.com

ቀጣዩ ዙር መቼ ይጀምራል?+

የዚኛው ዙር ልክ ሲያልቅ ቀጣዩ ይጀምራል።

ኮርሱን ለምን ያህል ጊዜ መጠቀም እችላለሁ?+

ፍቃድ ከወሰዱበት እስከ አንድ ወር ዙር ብቻ ነው፤ ዙሩ ሲያበቃ ፍቃዶም ያበቃል። የዕድሜ ልክ ፍቃድ አይደለም።

እንዴት እከፍላለሁ?+

ኢሜይልዎን ካረጋገጡ በኋላ፣ ከቀረቡት የክፍያ ዘዴዎች ውስጥ አንዱን ይምረጡ። ክፍያዎ እንደተረጋገጠ፣ የመማሪያ ገጹ ይከፈትልዎታል።

ገንዘቤን መመለስ እችላለሁ?+

ክፍያዎች የመጨረሻ ናቸው። ገንዘብ የሚመለሰው ለተደጋገመ ክፍያ፣ TIBEB ተገቢ ምትክ ሳያቀርብ ለሰረዘው ዙር ወይም የኢትዮጵያ ሕግ ሲጠይቅ ብቻ ነው። የተመላሽ ክፍያ ፖሊሲውን ከመክፈልዎ በፊት ያንብቡ።

የኮርሱን ቪዲዮዎች ማጋራት ይቻላል?+

የኮርሱ ገጾች በህግ የተጠበቁ እና የተመዘገቡ ናቸው፤ ቪዲዮዎቹን ማጋራትም ሆነ ለሁለት መጠቀም በህግ ያስጠይቃል እስከ 3 አመትም ያሳስራል። ሲመዘገቡም ይሄን ህግ እስማማለው ብለው ነው ሚጀምሩት።

የመጀመሪያ እርምጃዎ ነፃ ነው

ቦታዎን ያረጋግጡ
ከመክፈልዎ በፊት።

ምዝገባው ሲከፈት መለያዎን ይፍጠሩ። በመቀጠል የክፍያ መረጃው ሲደርስዎት ክፍያውን ያጠናቅቁ፤ ከዚያም ትምህርቱን መጀመር ይችላሉ።

ሚማሩበትን መለያ ይክፈቱ